የጤና ሚኒስቴር ተወካይ፣ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር እና ም/ዋና ዳይሬክተሮች እንዲሁም የኢንስቲትዩቱ ማኔጅመንት አባላት በተገኙበት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጤናው ዘርፍ ከፍተኛ ኃላፊዎች ጥር 23/2016 ዓ.ም ኢንስቲትዩቱን ጎበኙ፡፡ የጉብኝቱ ዋና ዓላማም በጤናው ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች በመገጐብኘት ያለውን ግንኙነትን በተሻለ በማጠናከር የሚታዩ ክፍተቶችን በመለየት የትኩረት አቅጣጫ ለማስቀመጥ ነው፡፡ ዶ/ር መሳይ ኃይሉ የኢንስቲትዩቱ ዋና […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications