በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የሳይንሳዊ ምርምር ስነምግባር ጽ/ቤት ለሚታተመው ጆርናል የምርምር ፅሁፎችን በድህረገፅ ለመቀበል፣ ለመገምገም እንዲሁም ለማሳተም የሚያስችል ዌብ ሳይት አበልፅጎ ስራ ላይ ማዋሉን በዛሬው ዕለት በይፋ አስታውቋል:: ድ/ቤቱ ይህንኑ ባስታወቀበት ፕሮግራም ላይም ለተመራማሪዎች ስለ ዌብሳይቱ ገለፃ የተሰጠ ሲሆን በተነሱ ሀሳቦች ላይም ውይይት ተካሂዶባቸዋል:: ዌብሳይቱን በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ማግኘት ይቻላል:: https://ejphn.ephi.gov.et
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition and Environmental Health Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Latest News
- Publications