በዘንድሮው የ25ኛው የጤናው ዘርፍ ጉባኤ የኢትዮጵያ የሕብረሰተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ በጤና የሙያ መስክ በስራ አመራር ዘርፋ በላቀ አስተዋፅኦ እና የኢንስቲትዩቱ የጤና ስርዕትና ስነ ተዋልዶ ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ ጌታቸው በጤናው የሙያ ዘርፍ በላቀ የሙያ ልዩ አስተዋፅኦ የአመቱ ተሸላሚዎች ሆነዋል። ለዚህም ኢንስቲትዩቱ እና የኢንስቲትዩቱ ማሕበረሰብ የተሰማቸውን ደስታ እና ኩራት ይገልጻሉ።
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications