የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የዕቅድ፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ከኢንስቲትዩቱ ዳይሬክቶሬቶች እና ጽ/ቤቶች ጋር በመሆን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድን በማቀድ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ የዕቅድ ዝግጅት ላይ ሁሉም የስራ ክፍሎች በየዘርፋቸው በቡድን በመሆን ዕቅዳቸውን ከተሻሻለው የኢንስቲትዩቱ ስትራቴጂክ ዕቅድ አንጻር ካቀዱ በኋላ የህንኑ አቅርበው ውይይት ተደርጎበት በግብዓቶች ዳብሮ ለማኔጅመንት እንደሚቀርብ ይጠበቃል፡፡ የስራ ክፍሎቹ ዕቅዳቸውን ማቀድ ከመጀመራቸው በፊት […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications