በትግራይ ክልል የጤና ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰ እና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ እዲሁም ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች ልዑካን ቡድን በቅርቡ በትግራይ ክልል የስራ ጉብኝት ማድረጋቸውን ተከትሎ፣ የጤና ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት በክልሉ የጤና አገልግሎትን በበለጠ ለማሻሻል የተጠናከረ ድጋፍ እንዲደረግ ባስቀመጡት አቅጣጫ መሠረት፣ በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የብሔራዊ ላቦራቶሪዎች አቅም ግንባታ ዳሬክቶሬት […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications