የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እንግሊዝ ሀገር ከሚገኘው የለንደን ስኩል ኦፍ ሀይጅን ኤንድ ትሮፒካል ሜዲሰን ጋር ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ በጋራ ሲያከናውን የነበረው ዳጉ የተሰኘው የጥናትና የስልጠና ፕሮጄክት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁ አስታወቀ። ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር የፕሮጄክቱ መጠናቀቅ አስመልክቶ በተዘጋጀው የጥናትና የምርምር ኮንፍረንስ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር እንዳስታወቁት የዳጉ ፕሮጀክት ትግበራን በተመለከተ […]
×
- Home
- About us
- News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications
- Tender