የኢንስቲትዩቱ የቅኝትና የቅድመ ማስጠንቀቂያ ዳይሬክቶሬት የቅድመ ማስጠንቀቂያ እና የሕብረተሰብ ጤና ተግባቦት ዲቪዥን ዓመታዊ የአፈጻጸም ግምገማና የ2017 ዓ.ም የእቅድ ዝግጅት መድረክ ከሐምሌ 18 እስከ 20/2016 ዓ.ም በአዳማ ከተማ አካሄደ፡፡ የግምገማ መድረኩ ዋና ዓለማ በ2016 በጀት ዓመት በቅድመ ማስጠንቀቂያ እና የሕብረተሰብ ጤና ተግባቦት ዲቪዥን እና በክልል የሕብረተሰብ ጤና ተግባቦትና የማህበረሰብ ተሳትፎ በኩል የተሰሩ ዋና ዋና ተግባራትን በመገምገም […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications