የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ እና ሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር “እናስተምር፣ እናሳውቅ፣ አሁን እንተግብር” በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የዘንድሮውን የዓለም ፀረ ተህዋስያን መድሐኒቶች በጀርሞች መላመድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት ከህዳር 12-14/2017 ዓ.ም በሐዋሳ ከተማ አካሄደ፡፡ የኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ እንደገለፁት የዓለም ፀረ ተህዋስያን የመቋቋም ግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት በዓለም አቀፍ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications