የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል የዝግጁነትና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ከአማራ ክልል ተውጣጥተው መሰረታዊ የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ስልጠናን (Frontline-Field Epidemiology Training) ላጠናቀቁ የጤና ባለሙያዎች ከኢንስቲትዩቱ ብሔራዊ የስልጠና ማዕከል ጋር በመተባበር ህዳር 20/2017 ዓ.ም በባህር ዳር ከተማ የዕውቅና ምስክር ወረቀት ሰጠ። “ከዚህ ቀደም በክልሉ በተለያዩ ጊዜያት በአምስት ዙር ስልጠናው የተካሄደ ሲሆን ይህንን ስደስተኛውን ዙር […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications