የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሥርዓተ ጤና ምርምር ዳይሬክቶሬት በእናቶች፣ በጨቅላ ህፃናት እና ልጆች የጤና ሽፋንን ለማሳደግ ብሎም በጤናዉ ዘርፍ ጥራት ያለዉ የጤና አገልግሎት አቅርቦት እና ፍትሀዊ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ጥናታዊ ፅሁፎች ከህዳር 2-3/2017 ዓ.ም ለግምገማ አቀረበ:: ዶ/ር አደራጀዉ መኮንን የዳይሬክቶሬቱ ዳይሬክተር እንዳስረዱት የቀረቡት ጥናት ግኝቶች በእናቶች የቅደመ፣ የወሊድ እና በድህረ ወሊድ የጤና አገልግሎት እና […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications