የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ በተገኙበት በአገር አቀፍ ደረጃ የወባ በሽታ ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ህዳር 16/2017 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከል በበይነ መረብ ሳምንታዊው የውይይት ስብሰባ ተካሄደ፡፡ በአገር አቀፍ ደረጃ ወቅታዊ የወባ ወረርሽኝን በተመለከተ የኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል፣ የክልል ጤና ቢሮዎች እና ክላስተሮች ወረርሽኙን ከመከላከልና ከመቆጣጠር አንጻር እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን፣ የተገኙ ውጤቶች እና […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications