የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሲትቲዩት የተጓዦችና ድንበር ጤና ዳይሬክቶሬት በምሰራቅ ኢትዮጵያ ከሚገኙ የመግቢያና መውጫ ኬላዎችና የተጓዦች ጤና አገልግሎት በድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ፣ በደዋሌ እና በቶጎጫሌ መግቢያና መውጫ ኬላዎች እና ከነዚህ መግቢያና መውጫ ኬላዎች ጋር የሪፈራል ትስስር ካላቸው ጤና ተቋማት እንዲሁም በድረዳዋና ጅግጅጋ ከተማ ለአለም አቀፍ መንገደኞች የክትባት አገልግሎት ከሚሰጡ የጤና ተቋማት ላይ ከሚሰሩ ባለድርሻ አካላት […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications