የአፍሪካ ሲዲሲ ኢስተርን ሪጂናል ኮርዲኔሽን ሴንተር (Africa CDC Eastern RCC) ሪጂናል ዳይሬክተር ዶ/ር ማዚያንጋ ሉሲ ማዛባ በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥቅምት 22/2017 ዓ.ም የስራ ጉብኝት አደረጉ። የጉብኝቱ ዓላማም ማዕከሉ ከኢንስቲትዩቱ ጋር ያለውን የስራ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር የሚያስችሉ የትብብር ዘርፎችን በመለየት የጋራ ግቦችን ለማስቀመጥ እንደሆነ ሪጅናል ዳይሬክተሯ ገልፀዋል። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications