የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከEast Central Southern Africa Health Community (ECSA-HC) ጋር በመተባበርና የላቦራቶሪ ጥራት አስተዳደር ስርዓት (Laboratory Quality Management System) ላይ ከተለያዩ ክልል ለተውጣጡ የላቦራቶሪ ባለሙያዎች ከውጭ ሀገር በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎችን በECSA-HC በኩል በማስመጣት በላቦራቶሪ ሙያዊ ድጋፍ አሰጣጥ (ሜንተርሺፕ) ላይ ከጥቅምት 10-14, 2018 በአዳማ ከተማ ስልጠና ተሰጠ። በስልጠናው በWorld Bank-Health Emergency Preparedness […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications








