የኢንስቲትዩቱ የባክቴሪያል፣ፓራሳይቲክ እና የእንሰሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የላቦራቶሪ ምርመራን ወጤታማ በማድረግ ወባን ለመቆጣጠርና ለማጥፋት ከሀገሪቱ ሁሉም ክልሎች ለተውጣጡ የላቦራቶሪ ባለሙያዎች ከነሃሴ 10 እስከ 14/2011 ዓ.ም የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ፡፡ የስልጠናው ዋና ዓላማ የወባ በሽታ በላቦራቶሪ በጥራት ተመርምሮ ትክክለኛ መድሃኒት እንዲያገኝ በማድረግ የሚሰጠው የህብረተሰብ ጤና አገልግሎትን በማሻሻል ተአማኒነትን ለማሳደግ ታስቦ የተዘጋጀ […]
×
- Home
- About us
- News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications
- Tender