የኢንስቲትዩቱ መሪ ተመራማሪ አቶ አበበ በቀለ በ21ኛው የጤና ዘርፍ አመታዊ ጉባኤ ላይ የሕይወት ዘመን የላቀ የሙያ አገልግሎት ተሸላሚ በመሆናቸው ኢንስቲትዩቱ የተሰማውን ከፍተኛ ደስታ ይገልጻል፡፡ አቶ አበበ በቀለ በ1976 ዓ.ም በምግብ ባለሙያነት በኢትዮጵያ የምግብ ምርምር ኢንስቲትዩት በአሁኑ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነው ስራ የጀመሩት፡፡ የሁለተኛ ዲግሪያቸውን Health Service Research ኔዘርላንድስ ከሚገኘው ኢራስመን የሕክምና ት/ቤት አግኝተዋል፡፡ በቀድሞው […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications