የኢንስቲትዩቱ የስነ-ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ ጽ/ቤት ስነ-ምግባርና ጸረ ሙስናን አስመልክቶ ለኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ከታህሳስ 25 እስከ 26 //2012 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ በቢን ሆቴል ስልጠና ሰጠ፡፡ የስልጠናው ዋና አላማ የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች በስነ-ምግባር የታነጻና የተመሰገኑ ሙስናን የሚጸየፍ ስራተኛ በኢንስቲትዩቱ ለመፍጠር ለሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መሆኑን አቶ ፍፋ ዳባ የስነ-ምግባርና ጸረ ሙስና መከታተያ ጽ/ቤት ኃላፊ የስልጠናውን የመክፈቻ ንግግር ባደረጉበት […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications