የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (አህሪ) እና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስራ አመራሮች የጋራ ውይይት አካሄዱ፡፡ የሁለቱም ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ሀላፊዎች ህዳር 11/2016 ዓ.ም ያካሄዱት የውይይት መድረክ በጋራ ለመስራት የሚያስችሏቸው ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ በቀጣይ ለሚጠበቁብን ጥራታቸውን የጠበቁ የምርምር ስራዎችና ውጤቶች ላይ የሁለቱን ኢንስቲትዩቶች የጋራ ፍላጎትና ስራዎች በመለየት በትስስር ለመስራትና ያሉንን ሀገራዊ ሀብቶች ከድግግሞሽና […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition and Environmental Health Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Latest News
- Publications