የጊኒ ዎርም በሽታን ለማጥፋት እየተከናወኑ ያሉትን ስራዎች የሚገመግም 24ኛው ሀገር አቀፍ የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ ትናንት በጋምቤላ ከተማ ከታህሳስ 7-8/2012 ተካሄደ፡፡ የአፍሪካ የጊኒ ወርም በሽታ ማጥፊያ ፕሮግራም የበጎ ፈቃድ አምባሳደር የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነብርሃን በእቅድ አፈጻጸም ግምገማው ላይ እንዳሉት፤ የጊኒዎርም በሽታን ከአገሪቱ ለማጥፋት ከአመራሩ ከፍተኛ ቁርጠኝነት ይጠበቃል፡፡ በተለይም በሽታው በማህብረሰቡ ላይ ከሚያደርሰው ጉዳት በተጨማሪ በአገሪቱ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications