×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications
Articles & News
የኢንስቲትዩቱ የሴቶች፣ ወጣቶችና ህጻናት ዳይሬክቶሬት የኢንስቲትዩቱ የተለያዩ ከፍተኛ ሃላፊዎችና ሰራተኞች በተገኙበት የካቲት 30/2012 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከል አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አከበረ፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ109ኛ ጊዜ “I am Generation Equality ,Realizing Women’s Rights “፣ በሃገራችን ደግሞ ለ44ኛ ጊዜ ” የሴቶችን ደህንነትና መብት መከበር ለሰላማችንና ለህልውናችን መሰረት ነው፡፡” በሚል መሪ ቃል እተከበረ ይገኛል፡፡ ደ/ር ጌታቸው […]
የኢንስቲትዩቱ የባክቴሪያል፣የፓራሳቲክ እና እንሰሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት ከየካቲት 26 እስከ 28/2012 ዓ.ም የኢንስቲትዩቱ የተለያዩ የስራ ክፍል ሃላፊዎችና ባለሙያዎች በተገኙበት በአዳማ ከተማ በድሬ ሆቴል የ6 ወራት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው፡፡ የግምገማው ዋና አላማ በዳይሬክቶሬቱ ስር የሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች በ6 ወራት ውስጥ ከእቅድ አንጻር የተከናውኑ ተግባራትን በመገምገም ክፍተት የታየባቸውን የምርምር ስራዎች የክፍተት ምክንያቶችን በመለየት […]
The Ethiopian Public Health Institute (EPHI) in collaboration with the World Health Organization (WHO) are conducting the Table-Top Exercise (TTX) on COVID-19; aiming to examine preparedness & response mechanisms to COVID-19. TTX is an exercise that uses a progressive simulated scenario, together with series of scripted injects, to make participants consider the impact of a […]
የኢንስቲትቱ የብሔራዊ የጤና መረጃ ማደራጃ ማዕከል የጤና እና የስነ-ሕዝብ ሰርቪላንስ ሳይት ካላቸው 11 የሃገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር አጠቃላይ መረጃን አሰመልክቶ በቀንጅት ለመስራት የሚያሰችል የመግባቢያ ሰነድ የካቲት 18/2020 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከል ተፈራረሙ፡፡ የመግባቢያ ሰነዱ ዋና አላማ በሃገር አቀፍ ደረጃ በጋራ እና በቅንጅት በመተባበር የመረጃና የማስረጃ ፍላጎትን ለማርካት፣መረጃዎች የሚሰበሰቡበትንና የሚተነተኑበትን መንገድ እንዲሁም የመረጃ ቅብብሎሽ በመፍጠር የልምድ ልውውጥ […]
የኢንስቲትዩቱ የስርዓተ ጤናና ስነ-ተዋልዶ ምርምር ዳይሮክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር በሽታዎች መከላከያ ዳይሬክቶሬት እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ጫትን አስመልክቶ ከየካቲት 16 እስከ 17/ 2012 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ በአዱላላ ሪዞርት ሀገራዊ የምክክር ዓውደ-ጥናት እያካሄደ ነው፡፡ የምክክር ዓውደጥናቱ ዋና አላማ ጫት በኢኮኖሚ፣በጤና እና በማህበራዊ ሁኔታዎች ላይ እያስከተለ ያለውን ጉዳት የሚያሳዩ የምርምር ስራዎችና ውጤቶች ላይ ውይይት በማድረግ በቀጣይ […]
የኢንስቲትዩቱ የብሔራዊ ላቦራቶሪዎች አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ እና ከክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ምርመራና ምርምር ላቦራቶሪ ማዕከል ጋር በመተባባር ከየካቲት 13 እስከ 14/2012 ዓ.ም 5ኛውን አገር አቀፍ የላቦራቶሪ አገልግሎት የምክክር መድረክ በሐዋሳ ከተማ በሴንተራል ሆቴል እያካሄደ ነው፡፡ የምክክር መድረኩ ዋና አላማ በሃገር አቀፍ ደረጃ በላቦራቶሪው ዘርፍ በእቅድ ተይዘው […]
በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የቲቢ እና ኤች አይ ቪ ምርምር ዳይሬክቶሬት ከሪፎርምና መልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር ከየካቲት 9 እስከ 13/2012 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በድሬ ኢንተርናሽናል ሆቴል 19 ለሚደርሱ በኢንስቲትዩቱ በተለያዩ ኃላፊነት ቦታ ላይ ለሚሰሩ አመራሮች እና ለቅሬታ ሰሚ ኮሚቴዎች በቅሬታ አፈታት ዙሪያ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ የስልጠናውን የመክፈቻ ነግግር ያደረጉት የቲቢ እና ኤች አይ ቪ […]
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የኤቺ አይቪ ቲቢ ምርምር ዳይሬክቶሬት ከኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት(EBTI) ጋር በመተባበር በማህጸን በር ጫፍ ካንሰር አምጭ ተህዋስያን ( Human Papilloma Virus) ስርጭትና መጠን፣ ክትባትና የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ በኢትዮጵያ በሚል ርዕስ 2ኛው አመታዊ ኮንፍረንስ በኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከል ከየካቲት 12 እስከ 13/2012 ዓ.ም እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የኮንፍረንሱ ዋና አላማ በሽታው በሃገሪቱ ውስጥ […]