የኢንስቲትዩቱ እንሰሳትና እንሰሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት በአዲስ አበባ በአስሩም ክፍለ ከተማ ለሚገኙ የጎዳና ተዳዳሪዎች ከህዳር 22 እስከ ታህሳስ 3/2012 የእብድ ውሻ በሽታን አስመልክቶ ሰፊ ስልጠና ሰጠ፡፡ የስልጠናው ዋና አላማ የጎዳና ተዳዳሪዎች በብዛት ከውሻ ጋር ከላቸው ግንኙነት ጋር ተያይዞ በርካታ ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ እየተጠቁ በመሆኑ የጎዳና ተዳዳሪዎች ስለ በሽታው መተላለፊያ እና መከላከያ መንገዱን በስልጠና […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications